ቀበና ኪዳነ ምሕረት ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን

የቀበና ኪዳነ ምሕረት ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ የህንፃ እቅድ ራዕይ፣ እውነታ እና ራስን የመደገፍ መርሃግብር

The vision, the reality, and the self sustaining program of Kebena Kidane-Mihret Catholic Church New building project


የኪዳነ-ምህረት ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያናችንን፦ ለምእመናን፣ ለአባላት፣ ለህፃናት፣ ለወጣቶች፣ ለአዋቂዎች፣ አገልግሎት እና የመዝናኛ እና የመንፈሳዊ ትምህርት መስጫ መርሃ ግብሮችን በጥሞና እንዳይካሂያዱ እንቅፋት ሆኖ የቆየው የገንዘብ እጥረት፤ ይህ ሕንፃ ከተጠናቀቀ እና ተግባራዊ ከሆነ በኋላ፣ ያለፈ ታሪክ ይሆናል።

The financial shortage that hindered our Kidane-Mihret Catholic Church from implementing programs for the lay people, members, children, youths, adults; and from having recreational and spiritual facilities for evangelizing purpose will be the past, once this building is complete and functional.


ከውበቱ ጎን ለጎን፣ የኪዳነ-ምህረት ቤተ ክርስቲያናችንን እና ምእመናችንን ለማገልገል የታሰበውን እቅድ ግብ ለመምታት ጉዞ ላይ ነው።

Aside its beauty, the drive of Kidane-Mihret Church’s New Building to offer service to the Church and its members is about to be realized.


ለኪዳነ ምሕረት ካቶሊክ ቤተክርስቲያናችን የተባረክ አገልግሎት ለመስጠት፦ በጸሎት፣ በገንዘብ፣ በጉልበት፣ በቁሳቁስ፣ ወይም በመረጣችሁት መልኩ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል።

We invite you to offer service for the blessed Kidane-Mihret Catholic Church through your prayers, financial aids, labor, material supply, or any other means possible to you.


በቅርቡ ለሚጀመረው የዚህ አዲስ ህንፃ ግንባታ አስተዋፅዖ ላበረከታችሁት ሁሉ እጅግ ታልቅ ምስጋና እናቀርባለን። ላደረጋችሁትም ዉለታ፤ ኪዳነ-ምህረት፣ ያቀረባችሁትን በጎ ልመናችሁን ታማልዳችሁ።

We are indeed very grateful for all those who have contributed towards this visioned construction of this New Building which is about to commence very soon. May Kidane-Mihret always intercede for your prayerful wishes. “ኪዳነ ምሕረት መሻታችንን ታማልደን።” “May Kidane-Mihret Help us succeed in our endeavor.”

የሒሳብ ስም፡ ቀበና ኪዳነ-ምህረት ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን
የባንክ ስም፡ አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ
ሂሳብ ቁጥር፡ 0730635514206001

Name of Account: Kebena Kidanemeheret Catholic Church
Bank Name: : Addis International Bank S.C.
Account No: 0730635514206001

Poster is approved by the New Building Committee of Kidane-Mihret Church. Oct. 22, 2024 / ጥቅምት 12 ቀን፣ 2017