ቀበና ኪዳነ ምሕርት ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን
☰ Menu
Home
አድራሻ
ስለ ቁምስናው መርጃ
ቅዳሴ
የዓሥራት መዋጮ
ሕፃናትን ክርስትና ለማንሳት መርጃ
ለልጆች ትምህርተ ክርስቲያን እና የመጀመሪያ ቅዱስ ቁርባን
ለመእምናን የተክሊል ሥነ ሥርዓት
የቤተክርስቲያን ዜናዎች
5. የልጅ ክርስትና ማስነሳት
5.0 በተቻለ መጠን፣ ህፃኑ ለመጠመቅ በቻለበት ወቅት፣ ጥምቀት እንዲያደርግ እና በ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን መዝገብ ዉስጥ መጻፍ ይኖርበታል
5.1 ወላጆች ቆሞሱን ማነጋገር እና ቀጠሮ መያዝ አለባቸው
5.2 በክርስትና ቀን ወላጆች የሚጠበቅባቸው ህፃኑን እና አንድ ሻማ ማምጣት ነው
5.3 የቅዳሴ ክፍያ 50 ብር ነው
Scroll To Top