ቀበና ኪዳነ ምሕርት ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን
6. ትምህርተ ክርስቲያን (ካቴሺስምና ) የመጀመሪያው ቁርባን
- 6.1 ትምህርተ ክርስቲያን የሚሰጠው በክረምት ልጆች እረፍት ላይ ሳሉ ነው ።
- 6.2 የሚመለከታቸው ከ7 ዓመት በላይ የሆኑ ልጆች ናቸው ።
- 6.3 የመጀመሪያ ቅዱስ ቁርባን ሥነ ሥርዓት በመስከረም ወር መጀመሪያ ነው ።
-
6.4 ትምህርተ ክርስቲያን (ካቴኪዝም) መጽሐፍ መሠረት ትምህርት ይሰጣል ።