ቀበና ኪዳነ ምሕርት ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን

4. የዓሥራት ክፍያ

4.1 ማንኛውም ምዕመናን ከሚያገኘው ከዓሥር አንድ ለቤተ ክርስቲያን ማስገባት ይጠበቅበታል

4.2 ክፍያዎቹ፦ በቤተክርስትያን በአካል ተገኝቶ፤ ጸሐፊዋ ቢሮ ሄዶ፣ በጥሬ ገንዘብ ክፍሎ፣ ደረሰኝ መቀበል ይቻላል።

4.3 ወይም ክፍያውን፣ ከዚህ በታች በተመለከተው የቀበና ኪዳነ ምሕረት ቤ/ክ ሂሳብ ቁጥር መሠረት ማስገባት እና ይስገቡበትን መረጃ ለጻፊዋ አሳይቶ ደረሰኝ መቀበል ይቻላል።

Bank Account Details

4.2 ስለ አስራት ተጨማሪ መረጃ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች